ለተከታታይ ት/ት ፕሮግራም የማታው መርሃ ግብር አመልካቾች

ጥቅምት 08/2010 ዓ.ም

ማስታወቂያ

የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የተከታታይ ት/ት ፕሮግራም የማታው መርሃ ግብር ለ2010 ዓ.ም የት/ት ዘመን በመጀመሪያ ዲግሪ ለመማር አመልክታችሁ ተቀባይነት ያገኛችሁ አመልካቾች እና በተራዘመው የምዝገባ ጊዜ እያመለከታችሁ ያላችሁትን ጨምሮ ዋናው ምዝገባ የሚካሄደው ጥቅምት 11 እና 12 ቀን 2010 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው ዋና ግቢ ሬጅስትራር ጽ/ቤት በመሆኑ አስቀድማችሁ የሴሚስተሩን ክፍያ በዩኒቨርሲቲው የባንክ አካውንት (1000007971544) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በማስገባት ደረሰኙን በመያዝ ቅዳሜ ከጠዋቱ 2፡30 – 10፡30 እና እሁድ ከጠዋቱ 2፡30 – 6፡30 ድረስ ብቻ በዩኒቨርሲቲው ሬጅስትራር ጽ/ቤት በአካል በመገኘት እንድትመዘገቡ እናሳስባለን፡፡

የተከታታይ ትምህርት ክፍል (CEP)

Related posts

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *