ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ የተከታታይ ትምህርት ፕሮግራም የማታዉ መርሃግብር ለ2010ዓ.ም የመጀመሪያ ዲግሪ አዲስ አመልካቾች የምዝገባ ጊዜ ከህብረተሰቡ በቀረበ ጥያቄ መነሻነት የተራዘመ በመሆኑ የዩኒቨርስቲዉን መግቢያ መስፈርት የምታሟሉ ከታች በተዘረዘሩት ፕሮግራሞች ላይ እስከ ጥቅምት 12 ቀን 2010ዓ.ም ድረስ ብቻ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን…read more

Related posts

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *