ለነባር እና አዲስ ተማሪዎች በሙሉ

የአዲስ አበባ ሣይን ስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የ 2010 ዓ.ም የ ትምህርት ዘመን የ ነባር ቅድመ ምረቃ ተማሪዎች ምዝገባ ከመስከረም 19 – 20/2010 ዓ.ም ሲሆን የአዲስ ቅድመ ምረቃ ተማሪዎች ምዝገባ ከመስከረም 25 – 26/2010 ዓ.ም ስለሆነ ፤ ነባርና አዲስ ተማሪዎች በተገለፀ ው ፕሮግራም መሰረት ቀርባችሁ እንድትመዘገቡ እያሳሰብን ፤ አዲስ ተማሪዎች ለምዝገባ … Read more