ለአዲስ አበባ ሣይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ነባር እና አዲስ ተማሪዎች በሙሉ

የአዲስ አበባ ሣይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ  የ2010 ዓ.ም የ ትምህርት ዘመን የ ነባር ቅድመ ምረቃ ተማሪዎች ምዝገባ ከመስከረም 19 – 20/2010 ዓ.ም ሲሆን የአዲስ ቅድመ ምረቃ ተማሪዎች ምዝገባ ከመስከረም 25 – 26/2010 ዓ.ም ስለሆነ ፤ ነባርና አዲስ ተማሪዎች በተገለፀው ፕሮግራም መሰረት ቀርባችሁ እንድትመዘገቡ እያሳሰብን ፤ አዲስ ተማሪዎች ለምዝገባ … Read more

.

.

.

Related posts

7 Comments

  1. Fiseha Tsion abebe

    I take an exam and placed at Addis abeba Science and technology but I just want not to be learn there can I leave it and placed by other universities. So please tell me fastly please

    Reply
  2. ሀሁ

    ለአዲስ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ከመስከረም 25-26/2010 ብላችሁ መግለጻችሁ ይታወሳል ነገር ግን ይዘነው ከምንመጣው አስፈላጊ ነገር ውስጥ የ12ኛ ክፍል ውጤት ግድ ቢሆንም ትምህርት ሚኒስቴር ስላልላከው ምን እናድርግ ትላላችሁ

    Reply

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *