ለ2012ዓ.ም አዲስ የተከታታይ ትምህርት ተመዝጋቢዎች

ማስታወቂያ

 

      ለ2012ዓ.ም አዲስ የተከታታይ ትምህርት ተመዝጋቢዎች

የአዲስ አበባ ሣይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በ2012 ዓ.ም በተከታታይ ትምህርት ፕሮግራም በመጀመሪያ ዲግሪ በቂ ተመዝጋቢ በሚገኝባቸው ፕሮግራሞች ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት በቂ ተማሪ የተገኘው በኤሌክትሮ ሜካኒካል መምህንድስና ት/ት ክፍል (Electro-Mechanical Engineering) ብቻ በመሆኑ፤ ስማችሁ ከዚህ በታች የተገለጸው ተማሪዎች  በኤሌክትሮ ሜካኒካል ምህንድና ት/ት ክፍል  የመማር ፍላጎት ካላችሁ ምዝገባውን ማካሄድ እንደምትችሉ እንገልጻለን፡፡

ማሳሰቢያ

የምዝገባ ቀን ጥቅምት 1-2/2012ዓ.ም

የምዝገባ ቦታ

አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክሎጂ ዩኒቨርስቲ

ቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ


 

    List of extension program applicants, for 2012 E.C academic year

 

Related posts

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *