በተከታታይ ት/ት ፕሮግራም ለማታው መርሃ-ግብር ለ2010 ዓ.ም ለመጀመሪያ ዲግሪ አመልካቾች

የአዲስ አበባ ሳይንስ እና ተክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ

 በተከታታይ ት/ት ፕሮግራም

ለማታው መርሃ-ግብር ለ2010 ዓ.ም ለመጀመሪያ ዲግሪ አመልካቾች በሙሉ

 1.ከቴክኒክና ሙያ ሌቭል 4 ዲፕሎማ ያመለከታችሁ የመግቢያ ፈተና የሚሰጠው በ27/01/2010 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ጀምሮ በዩኒቨርሲቲው ዋና ግቢ በመሆኑ ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ ከፈተና ሰዓት ቀደም ብላችሁ መገኘት ይኖርባችኋል፡፡

2.የፈተና ውጤት እስከ ጥቅምት 2 ቀን 2010 ዓ.ም ድረስ በዩኒቨርሲቲው ድረ-ገጽ እንዲሁም በቡልቡላ መሰናዶ ት/ቤት እና በዩኒቨርሲቲው ዋና ግቢ የማስታወቂያ ሰሌዳዎች ላይ የሚገለጽ ይሆናል…...Read more here

Related posts

1 Comment

  1. Alemayehu D.

    I was registered for the continuing education and I assumed it will be given in the weekends. Would you please make it clear for me if the program is only in the night session? The notice you posted says it.

    Reply

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *