የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት የተማሪዎች ህብረት 32ኛ መደበኛ ጉባኤን አስመልክተው፣ ዶ/ር ኑርልኝ ተፈራ ያደረጉት ንግግር

ክቡር  ዶ/ር  ጥላዬጌቴ፣የኢ.ፌ.ደ.ሪ.ትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር

ክቡር ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ፣የኢ.ፌ.ደ.ሪ.ትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ዴኤታ

ክቡራን የመንግስት ከፍተኛ ሃላፊዎች

የተከበራችሁ የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ አመራር

የተከበራችሁ የኢትዮጵያ የከፍተኛ ትምህርት ተማሪዎች ህብረት አመራር አባላት

ክቡራትና ክቡራን

 

 

ከሁሉአስቀድሜበአዲስአበባሳይንስናቴክኖሎጂዩኒቨርስቲግቢየሚካሄደውንየኢትዮጵያከፍተኛትምህርትተማሪዎችህብረት 32ኛ መደበኛጉባኤለመታደምበመገኘታችሁየተሰማኝንልባዊደስታበራሴናበዩኒቨርስቲውማህበረሰብስምለመግለጽእወዳለሁ፡፡

እንኳን ወደዚች ወጣት ዩኒቨርስቲ ደህናመጣችሁ!

የኢትዮጵያፌደራላዊዲሞክራሲያዊሪፐብሊክመንግስትሀገራችንንመካከለኛገቢካላቸውሀገሮችተርታለማሰለፍየሚረዳውንየእድገትናትራንስፎርሜሽንእቅድሲነድፍ፣

አብይትኩረትከሰጣቸውተግባራትአንዱየተማረየሰውሀይልበብቃትናበጥራትማፍራትመሆኑይታወቃል፡፡መንግስትይህዕቅድመሬትእንዲረግጥናበተግባርይተረጎምዘንድ፣ከፍተኛትኩረትከሰጣቸውዘርፎችአንዱየከፍተኛ ት/ት ተቋማትናቸው፡፡

በተለይምየሀገሪቱንኢኮኖሚከግብርናመርኢኮኖሚወደኢንዱስትሪመርኢኮኖሚለማሸጋገርየሚደረገውንጥረትየሚያግዝየከፍተኛ ት/ት ተቋምየማቋቋሙስራእጅግአስፈላጊመሆኑግንዛቤየተያዘበትጉዳይነበር፡፡

በዚህምመሰረትበሀገራችንየከፍተኛትምህርትተቋማትታሪክ፣ በአይነቱየመጀመሪያየሆነውየአዲስአበባሳይንስናቴክኖሎጂዩኒቨርስቲበአለምአቀፍደረጃከታወቁየሳይንስናቴክኖሎጂከፍተኛየትምህርትተቋማትልምድበመነሳትና

ከአገራችንነባራዊሁኔታጋርበማገናዘብ በ2003 ዓ.ም. ተቋቁሞ በ 2004 ዓ.ምስራጀመረ፡፡

ከምስረታውጀምሮከፍተኛኃላፊነትንየተሸከመውዩኒቨርስቲያችን ፤ በአገሪቱእንዲመጣየሚጠበቀውንየኢኮኖሚመዋቅራዊለውጥከማፋጠንአንጻርናየአገሪቱየልማትናየእድገትጉዞየሚፈልገውንየሰውሃይልበማፍራትበኩልየድርሻውንበመወጣትላይይገኛል፡፡

በዚህምመሰረትዩኒቨርስቲያችንን  በ5 ኮሌጆችበማዋቀርበአፕላይድሳይንስ፤ በኢንጂነሪንግእናበአይሲቲየትምህርትመስኮችበርካታየመጀመሪያድግሪ፤  33 የሁለተኛድግሪእናየ35 ሶስተኛድግሪፕሮግራመችንከፍቶበማስተማርላይይገኛል፡፡እነዚህንፕሮግራሞችውጤታማለማድረግከአገርውስጥምሆነከውጭሀገርየምርምርናየከፍተኛትምህርትተቋማትጋርሰፊግንኙነትየተፈጠረሲሆን፣ ብቃትያላቸውንመምህራንንከእነዚህተቋማትበመደበኛነትለመቅጠርም፣ በሂደትላይእንገኛለን፡፡

ዩኒቨርሲቲያችንበሁኑሰዓት ከ 8000 በላይተማሪዎችና ከ1000 በላይሰራተኞችያሉትሲሆን፣ በሀገራችንየሳይንስናቴክኖሎጂየልቀትማዕከልሆኖለመውጣትእናበአህጉርደረጃተጽኖፈጣሪለመሆንራዕይአንግበን፣ስምንትየልህቀትማዕከላት (Centers of Excellence)  ማለትም

 

Nano    Technology

Sustainable Energy

High Performance Computing and Big Data Analysis

Construction Quality and  Technology

Artificial Intelligence and Robotics

Reactor Technology

Mineral Exploration, Extraction and Processing

Bioprocessing and Biotechnology

 

ከፍተንበመንቀሣቀስላይእንገኛለን፡፡የልህቀትማዕከላቱበዋናነትበምርምርላይያተኮሩየፒኤች ዲ እናየማስተርስፕሮግራሞችንየምንሰጥባቸውማዕከላትናቸው፡፡

ዩኒቨርስቲያችንከመማርማስተማርስራውጎንለጎን፣ የጥናትናምርምርስራዎችንእንዲሁምየማህበረሰብአገልግሎትስራዎችንበመስራትላይየሚገኝሲሆን፣ በአሁኑወቅትምከኢንዱስትሪዎችናሌሎችባለድርሻአካላትጋርበመተባበርበርካታችግርፈቺየጥናትናምርምርስራዎችንበማካሄድላይይገኛል፡፡

 

የመምህራንንአቅምለመገንባት፣ ከ 300 በላይየሚሆኑመምህራንንበሁለተኛእናበሶስተኛዲግሪበአገርውስጥእናበውጭሀገርዩኒቨርሲቲዎችልከንበማሰተማርላይእንገኛለን፡፡

ክቡራንናክቡራት

ባለፉትአመታትየትምህርትፖሊሲያችንንመሰረትአድርጎበተከናወኑተግባራት፣ለዘመናትየትምህርትእድልተነፍገውየነበሩየአገራችንልጆችየእድሉተቋዳሽመሆንችለዋል፡፡ በጣትከሚቆጠሩተቋማትተነስተንበአሁኑወቅት ከ40 በላይዩኒቨርስቲዎችባለቤትለመሆንበቅተናል፡፡በእነዚህየእውቀትአዝመራበሚገበይ

Related posts

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *