ማስታወቂያ
ለቅድመ-ምረቃ እና ድህረ-ምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ
አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በ2015 ዓ.ም. በቅዳሜና እሁድ መርሃግብር (Extension program) በቅድመ-ምረቃ በመጀመሪያ ዲግሪ እና በድህረ-ምረቃ በሁለተኛ ዲግሪ መርሃ-ግብር መማር የሚፈልጉ አመልካቾችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም የመግቢያ መስፈርቱን ለሚያሟሉና በግላቸው ከፍለው ወይም በመስሪያቤታቸው ስፖንሰር አድራጊነት መማር የሚፈልጉ አመልካቾችን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ የካቲት 30/2015 ዓ.ም ከታች የተያያዙትን ማስፈንጠሪያዎች በመጫን መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡
ዝርዝር የትምህርት አይነቶቹንና መመዝገቢያ መስፈርቶቹን ከታች የተያያዙ አባሪዎች ላይ መመልከት ይቻላል፡፡
For First Degree Extension program applicants, please register by using the following registration link: at:
And
For Master’s Degree Extension program applicants, please register by using the following registration application:
https://www.aastu.edu.et/Application
For any questions, please use cep@aastu.edu.et