ማስታወቂያ፡ በመጀመሪያ ዲግሪ መመዝገብ ለምትፈልጉ የተከታታይ ትምህርት ፕሮግራም አዲስ ተመዝጋቢዎች የ12ኛ ክፍል የመቁረጫ ነጥብ የተገለጸ ስለሆነ መስፈርቱን የምታሟሉ ከመስከረም 7-11/2011 ዓ.ም ብቻ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ የደረጃ -4 የብቃት ማረጋገጫ COC ያቀረባችሁ የመጀመሪያ ዲግሪ ተመዝጋቢዎች እንዲሁም የሁለተኛ ዲግሪ ተመዝጋቢዎች የመግቢያ ፈተና የሚሰጠው መስከረም 14/1/2011 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ መሆኑን እየገለጽን ለፈተና የሚቀመጡ ተማሪዎች ስም ዝርዝርን በቀጣይ በድረገጻችን የምናሳውቅ ይሆናል፡

 

                                                                                               ማስታወቂያ

 

  • አ.አ.ሣ.ቴ.ዩ በመጀመሪያ ዲግሪ መመዝገብ ለምትፈልጉ ተከታታይ ትምህርት ፕሮግራም አዲስ ተመዝጋቢዎች የ12ኛ ክፍል የመቁረጫ ነጥብ የተገለጸ ስለሆነ  መስፈርቱን የምታሟሉ ከመስከረም 7-11/2011 ዓ.ም ብቻ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን  እንገልጻለን፡፡
  • የደረጃ -4 የብቃት ማረጋገጫ COC ያቀረባችሁ የመጀመሪያ ዲግሪ ተመዝጋቢዎች እንዲሁም የሁለተኛ ዲግሪ ተመዝጋቢዎች የመግቢያ ፈተና የሚሰጠው መስከረም 14/1/2011 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ መሆኑን እገለጽን ለፈተና የሚቀመጡ ተማሪዎች ስም ዝርዝርን በቀጣይ በድረገጻችን aastu.edu.et የምናሳውቅ ይሆናል፡፡

አድራሻ፡-አቃቂ ቃሊቲ ቂሊንጦ አ.አ.ሣ.ቴ.ዩ ቅጥር ጊቢ ውስጥ መታዎቂያ ይዛችሁ እንድትመጡ