የዩኒቨርሲቲያችንን የ10ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በሚከተለው መርሀግብር መሰረት ይከበራል
ሐሙስ 18/02/2014 ዓ.ም የጉብኝት ቀን ሲሆን ሁሉም ላቦራቶሪዎች እና ሌሎች የሚጎበኙ ክፍሎች ቀኑን ሙሉ ለጉብኝት ክፍት ስለሚደረጉ ሁላችሁም እንድትጎበኙ ተጋብዛችኋል፡፡
አርብ 19/02/2014 ዓ.ም. ቀን ከጧቱ 2፡30 ጀምሮ አ.አ.ሳ.ቴ.ዩን ለ10 ዓመታት ያገለገሉ የተቋሙ ሰራተኞች የሚመሰገኑበት እና እውቅና የሚሰጥበት መርኃ-ግብር በጉጉት የሚጠበቅ በመሆኑ እና ከዚህም በተጨማሪ ሌሎች በርካታ መርኃ-ግብሮች ስላሉ በዕለቱ በመገኘት የመርኃ-ግብሩ ተካፈይ ትሆኑ ዘንድ በአክብሮት ጥሪ ተደርጎላችኋል፡፡
ቅዳሜ የጥራት ቀንና የመዝጊያ መርኃ-ግብሮች በድምቀት ይከናወናሉ፡፡