ለ2016 ዓ.ም ድህረ ምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

ማስታወቂያ

ለድህረ ምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ የድህረ-ምረቃ ት/ቤት ባሉት የተለያዩ የትምህርት መስኮች በመደበኛው እና በተከታታይ መረሃ-ግብሮች በ 2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሁለተኛ እና በሦስተኛ ዲግሪ ፕሮግራሞች ተማሪዎችን በሚከተሉት የትምህርት ክፍሎች ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡

በመደበኛው ፐሮግራም የሚሰጡ፡-

1) በጂኦሎጂ ትምህርት ክፍል በሁለተኛ እና በሦስተኛዲግሪ

Ø  Master of Science Degree in Geology

        Specialization Areas:

  • Structural Geology and TectonicsPetrologyGeochemistrySedimentary GeologyHydrogeologyEconomic GeologyEngineering Geology

Ø  Doctor of Philosophy Degree in Geology

          Specialization Areas:

  • Structural Geology and TectonicsPetrologyGeochemistrySedimentary GeologyHydrogeologyEconomic GeologyEngineering Geology

 

2) በኢንዱስትሪያል ኬሚስትሪ ትምህርት ክፍል በሁለተኛ እና በሦስተኛ ዲግሪ

Specialization Areas:

Ø  Master of Science Degree in Industrial Chemistry

Ø  Master of Science Degree in Analytical Chemistry and Instrumentation

Ø  Doctor of Philosophy Degree in Chemistry

         Specialization Areas:

  • Analytical Chemistry
  • Organic Chemistry
  • Inorganic Chemistry
  • Physical Chemistry

3) በፉድ ሳይንስና ኒውትሪሽን ትምህርት ክፍል በሁለተኛና በሦስተኛ ዲግሪ

Ø  Master of Science Degree in Food Science and Nutrition

Ø  Doctor of Philosophy Degree in Food Science and Nutrition

4) በባዮቴክኖሎጂ ትምህርት ክፍል በሁለተኛና በሦስተኛ ዲግሪ

Ø  Master of Science Degree in Biotechnology

          Specialization Areas:

  • Agricultural Biotechnology
  • Industrial and Environmental Biotechnology

Ø  Doctor of Philosophy Degree in Biotechnology

            Specialization Areas:

  • Agricultural Biotechnology
  • Industrial Biotechnology
  • Environmental Biotechnology

5) በአርክቴክቸር ትምህርት ክፍል በሁለተኛ ዲግሪ

Ø  Master of Science Degree in Architecture

            Specialization Area:

  • Advanced Architectural Design

6) በሲቪል ኢንጂነሪንግ ትምህርት ክፍል በሁለተኛና በሦስተኛ ዲግሪ

Ø  Master of Science Degree in Civil Engineering

               Specialization Areas:

  •  Structural EngineeringGeotechnical EngineeringConstruction Technology and ManagementHydraulic EngineeringRoad and Transport EngineeringWater Supply and Sanitary Engineering

Ø  Doctor of Philosophy Degree in Civil Engineering

               Specialization Areas:

  • Structural EngineeringGeotechnical EngineeringConstruction Technology and ManagementHydraulic EngineeringWater Supply and Sanitary Engineering

7) በኬሚካል ኢንጂነሪንግ ትምህርት ክፍል በሁለተኛና በሦስተኛ ዲግሪ

Ø  Master of Science Degree in Chemical Engineering

             Specialization Areas:

  • Chemical Process and Product Design
  • Food Process Engineering
  • Bio-energy Engineering
  • Smart Materials Engineering

Ø  Doctor of Philosophy Degree in Chemical Engineering

              Specialization Areas:

  • Chemical Process and Product Design
  • Bio-energy Engineering
  • Smart Materials Engineering

Ø  Doctor of Philosophy Degree in Food Process Engineering

8) በኢንቫይሮመንታል ኢንጂነሪንግ ትምህርት ክፍል በሁለተኛና በሦስተኛ ዲግሪ

Ø  Master of Science Degree in Environmental Engineering

  • Doctor of Philosophy Degree in Environmental Engineering

9) በአሌክትሪካል እና ኮምፑውተር ኢንጂነሪንግ ትምህርት ክፍል በሁለተኛና በሦስተኛ ዲግሪ

Ø  Master of Science Degree in Electrical and Computer Engineering

     Specialization Areas:

  • Communication Engineering
  • Computer Engineering
  • Power Engineering

Ø  Doctor of Philosophy Degree in Electrical and Computer Engineering

        Specialization Areas:

  • Communication Engineering
  • Computer Engineering
  • Power Engineering

10)   በአሌክትሮመካኒካል ኢንጂነሪንግ ትምህርት ክፍል በሁለተኛ ዲግሪ

Ø  Master of Science Degree in Electromechanical Engineering

        Specialization Area:

  • Mechatronics Engineering

11)   በሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ ትምህርት ክፍል በሁለተኛዲግሪ

Ø  Master of Science Degree in Software Engineering

12)   በመካኒካል ኢንጂነሪንግ ትምህርት ክፍል በሁለተኛና በሦስተኛ ዲግሪ

Ø  Master of Science Degree in Mechanical Engineering

       Specialization Areas:

  • Thermal Engineering
  • Mechanical Design
  • Manufacturing Engineering
  • Automotive Engineering

Ø  Doctor of Philosophy Degree in Mechanical Engineering

      Specialization Areas:

  • Thermal Engineering
  • Mechanical Design
  • Manufacturing Engineering
  • Automotive Engineering

13)   በቢዝነስና ማኔጅመንት ትምህርት ክፍል በሁለተኛ ዲግሪ

Ø  Master of Business Administration in Construction Management

Ø  Master of Business Administration in Industrial Management

14)   በማቲማቲክስ ዲቪዥን በሁለተኛና በሦስተኛ ዲግሪ

Ø   Master of Science Degree in Computational Science

Ø  Doctor of Philosophy Degree in Computational Science

15)   በኤሮስፔስ ኢንጂንሪንግ ትምህርት ክፍል በሁለተኛና በሦስተኛ ዲግሪ

Ø  Master of Science Degree in Space Engineering

Ø   Master of Science Degree in Aeronautical Engineering

Ø  Doctor of Philosophy Degree in Aerospace Engineering

ማሳሰቢያ፡-

  • ለኤሮስፔስ ኢንጂንሪንግ የግል አመልካቾች ስፔስ ሳይንስና ጂኦስፓሻል ኢንስቲቲዩት በውድድር ስፖንሰር ያደርጋል፡፡

በተከታታይ ትምህርት መርሃ-ግብር (ቅዳሜ እና ዕሁድ ፕሮግራም)

1)   በጂኦሎጂ ትምህርት ክፍል በሁለተኛ ዲግሪ

Ø  Master of Science Degree in Geology

        Specialization Areas:

  • Structural Geology and TectonicsPetrologyGeochemistrySedimentary GeologyHydrogeologyEconomic GeologyEngineering Geology

2)   በኢንዱስትሪያል ኬሚስትሪ ትምህርት ክፍል በሁለተኛ ዲግሪ

Specialization Areas:

Ø  Master of Science Degree in Industrial Chemistry

Ø  Master of Science Degree in Analytical Chemistry and Instrumentation

3)   በፉድ ሳይንስና ኒውትሪሽን ትምህርት ክፍል በሁለተኛ ዲግሪ

Ø  Master of Science Degree in Food Science and Nutrition

4)   በባዮቴክኖሎጂ ትምህርት ክፍል በሁለተኛ ዲግሪ

Ø  Master of Science Degree in Biotechnology

          Specialization Areas:

  • Agricultural Biotechnology
  • Industrial and Environmental Biotechnology

5)   በማቲማቲክስ ዲቪዥን በሁለተኛ ዲግሪ

Ø   Master of Science Degree in Computational Science

6)   በኬሚካል ኢንጂነሪንግ ትምህርት ክፍል በሁለተኛና በሦስተኛ ዲግሪ

Ø  Master of Science Degree in Chemical Engineering

             Specialization Areas:

  • Chemical Process and Product Design
  • Food Process Engineering
  • Bio-energy Engineering
  • Smart Materials Engineering

7)   በኢንቫይሮመንታል ኢንጂነሪንግ ትምህርት ክፍል በሁለተኛ ዲግሪ

Ø  Master of Science Degree in Environmental Engineering

8)   በአሌክትሪካል እና ኮምፑውተር ኢንጂነሪንግ ትምህርት ክፍል በሁለተኛ ዲግሪ

Ø  Master of Science Degree in Electrical and Computer Engineering

Specialization Areas:

  • Communication Engineering
  • Computer Engineering
  • Power  Engineering

9)   በአሌክትሮመካኒካል ኢንጂነሪንግ ትምህርት ክፍል በሁለተኛ ዲግሪ

Ø  Master of Science Degree in Electromechanical Engineering

        Specialization Area:

  • Mechatronics Engineering
  1. በመካኒካል ኢንጂነሪንግ ትምህርት ክፍል በሁለተኛ ዲግሪ

Ø  Master of Science Degree in Mechanical Engineering

   Specialization Areas:

  • Thermal Engineering
  • Manufacturing Engineering
  • Automotive  Engineering

11)       በሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ ትምህርት ክፍል በሁለተኛ ዲግሪ

Ø  Master of Science Degree in Software Engineering

12)       በሲቪል ኢንጂነሪነግ ትምህርት ክፍል በሁለተኛ ዲግሪ

Ø  Master of Science Degree in Civil Engineering

               Specialization Areas:

  1.  Structural EngineeringGeotechnical EngineeringConstruction Technology and ManagementHydraulic EngineeringRoad and Transport EngineeringWater Supply and Sanitary Engineering
  2. በቢዝነስና ማኔጅመንት ትምህርት ክፍል በሁለተኛ ዲግሪ

Ø  Master of Business Administration in Construction Management

Ø  Master of Business Administration in Industrial Management

ማሳሰቢያ፡-

  • በተከታታይ ትምህርት ፕሮጋራም የግል አመልካች ተማሪዎች በተገቢው ቁጥር ልክ ተመዘገበው መስፈርቱን አሟልተው ካለፉ የምንቀበል ይሆናል፡፡

የመግቢያ መስፈርት

ለሁለተኛ ዲግሪ

  • በተዛማጅ የትምህርት መስክ በመጀመሪያ ዲግሪ ከታወቀ ተቋም የተመረቀ/ች
  • አጠቃላይ አማካኝ ውጤት ለሴት 2.5 እና ለወንድ 2.75 ነጥብ በላይ ያለው/ላት
  • ለ Master of Business Administration ፕሮግራም አመልካቾች ቢያንስ የሶስት ዓመት የኢንዱስትሪ የስራ ልምድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • የዩኒቨርሲቲውን የመግቢያ ፈተና የሚያልፍ/የምታልፍ (ለሁሉም የማስተርስ ትምህርት አመልካቾች የፅሑፍ ፈተናው እንደ ባለፈው ዓመት ጠቅላላ ዕውቀት (aptitude) የሚይዝ ሲሆን በውስጡም በአብዛኛው እንግሊዝኛ እና ቀሪው ሒሳብ፤ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ነክ ጥያቄወችንም ያካትታል፡፡) 

ለሦስተኛ ዲግሪ

  • በመጀመሪያ ዲግሪ በተዛማጅ የትምህርት መስክ ከታወቀ ተቋም የተመረቀ/ች
  • በሁለተኛ ዲግሪ በተዛማጅ የትምህርት መስክ ከታወቀ ተቋም የተመረቀ/ች
  • የሁለተኛ ዲግሪ የመመረቂያ ጽሑፍ ውጤት ቢያንስ “Good” ያለው/ላት
  • ለሦስተኛ ዲግሪ ለሚያደርጉት ጥናት ከአምስት ገጽ ያልበለጠ ፕሮፖዛል ማቅረብ የሚችል/የምትችል
  • የዩኒቨርሲቲውን የመግቢያ ፈተና የሚያልፍ/የምታልፍ፡፡

    የማመልከቻ ቦታ
  •  ማንኛውም አመልካች በዩኒቨርሲቲው ድህረ-ገፅ ላይ ለዚሁ መመዝገቢያ ተብሎ የተዘጋጀውን ሊንክ በመከተል www.aastu.edu.et/Application ONLINE መመዝገብ አለበት፡፡

የማመልከቻ ጊዜ

  • ከሐምሌ 19- ነሐሴ 19/2015 ዓ.ም ብቻ

የሚያስፈልጉ ማስረጃዎች

  • የትምህርት ማስረጃ ዲግሪ እና ትራንስክሪፕት ዋናውን እና ፎቶ ኮፒ
  • ያለባቸውን የወጪ መጋራት ክፍያ ከፍለው የጨረሱና ኦፊሻል ትራንስክሪፕት ከተማሩበት ዩኒቨርስቲ በምዝገባ ወቅት ማስላክ የሚችሉ
  • በመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋም በማስተማር ላይ ያሉ ይህንኑ የሚገልጽ ደብዳቤ እና ኦፊሻል እንዲላክላችው የሚጠይቅ ደብዳቤ
  • አራት 3በ4 የሆኑ ፎቶ ግራፎች
  • ከመስሪያ ቤት የድጋፍ ደብዳቤ
  • የስፖንሰር ሺፕ ማስረጃ
  • ሁለት ሪኮመንዴሽን  ደብዳቤ
  • ሞቲቬሽን ደብዳቤ
  • የሥራ ልምድ ማስረጃ (ካለዎት)
  • የ publication ማስረጃ (ካለዎት) እና
  • የመመዝገቢያ ክፍያ አምስት መቶ /500/ ብር በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000007971544 የተከፈለበት ደረሰኝ

ማሳሰቢያ፡-

  • ማንኛውም አመልካች በዩኒቨርሲቲው ድህረ-ገፅ ላይ ለዚሁ መመዝገቢያ ተብሎ የተዘጋጀውን ሊንክ በመከተል www.aastu.edu.et/Application ONLINE መመዝገብ አለበት፡፡
  • የዩኒቨርሲቲው የመግቢያ ፈተና ቀን በውስጥ ማስታወቂያ እና በዩኒቨሲቲው ድህረ-ገፅ የሚገለፅ ይሆናል፡፡

አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ

for more download this attachement

Related posts

How to locate and talk with adult and Older Women | Cougar Dating specialist

Best Teen Dating Sites And Apps February 2023

Gay Brisbane, Australia | The Essential LGBT Travel Guide!

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Read More