ቀን 25/11/2015

ለአዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ 1ኛ እና 2ኛ አመት መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ

የአዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ 1ኛ እና 2ኛ አመት መደበኛ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ መመለሻ ጊዜ ጥቂት ማሻሻያ ተደርጎበት የመመለሺያ ጊዜው ነሃሴ 8 ቀን 2015 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ በእለቱ በዩኒቨርሲቲው ቅጥር ግቢ በአካል በመገኘት ሪፖርት እንደታደርጉ እያሳሰብን፣ ከነሀሴ 8 ቀን 2015 ዓ.ም ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን በጥብቅ እናሳውቃለን፡፡

ሬጂስትራር ጽ/ቤት

Related posts

Create your profile and start exploring gay bears personals now

Ratings Of The Finest Cougar Adult Dating Sites & Also The Worst Ones |

Something A Cougar And Why Is A Woman A Cougar?

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Read More