ጥቅምት 08/2010 ዓ.ም ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የተከታታይ ት/ት ፕሮግራም የማታው መርሃ ግብር ለ2010 ዓ.ም የት/ት ዘመን በመጀመሪያ ዲግሪ ለመማር አመልክታችሁ ተቀባይነት ያገኛችሁ አመልካቾች እና በተራዘመው የምዝገባ ጊዜ እያመለከታችሁ ያላችሁትን ጨምሮ ዋናው ምዝገባ የሚካሄደው ጥቅምት 11 እና 12 ቀን 2010 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው ዋና ግቢ ሬጅስት ...

Read more

ጥቅምት 6/2010ዓ.ም የአዲስ አበባ ሣይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ 10ኛውን የሰንደቅ ዓላማ ቀን አከበረ የአዲስ አበባ ሣይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ በአገር አቀፍ ደረጃ "ራዕይ ሰንቀናል ለላቀ ግብ ተነስተናል" በሚል መሪ ቃል ለ10ኛ ጊዜ የተከበረውን የሰንደቅ ዓላማ ቀን በዓል የዩኒቨርስቲው ከፍተኛ አመራር አካላት በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ አከበረ፡፡ እለቱን አስመልክቶ ንግግር ያደረጉ ...

Read more

ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ የተከታታይ ትምህርት ፕሮግራም የማታዉ መርሃግብር ለ2010ዓ.ም የመጀመሪያ ዲግሪ አዲስ አመልካቾች የምዝገባ ጊዜ ከህብረተሰቡ በቀረበ ጥያቄ መነሻነት የተራዘመ በመሆኑ የዩኒቨርስቲዉን መግቢያ መስፈርት የምታሟሉ ከታች በተዘረዘሩት ፕሮግራሞች ላይ እስከ ጥቅምት 12 ቀን 2010ዓ.ም ድረስ ብቻ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን ...

Read more

An Industrial visit Program Event An industrial visit program organized by the Artificial Intelligence and Robotics Center of Excellence Date October 9 – 14 /2017 Participants Director of the Artificial Intelligence and Robotics Center of Excell ...

Read more

ለአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ የተከታታይ ትምህርት ፕሮግራም የማታዉ መርሃግብር ለ2010ዓ.ም አዲስ አመልካቾች በሙሉ፤ የዩኒቨርስቲዉን መስፈርት ያሟላችሁ እና የመግቢያ ፈተና ያለፋችሁ ስማችሁ በየዲፓርትመንቱ ዝርዝር ዉስጥ የተካተተ ተማሪዎች በ04 እና 05/02/2010ዓ.ም በዩኒቨርስቲዉ ሪጂስትራር ጽ/ቤት በአካል በመገኘት እንድትመዘገቡ እያሳሰብን ምዝገባ የሚካሄድባቸዉ የ ...

Read more

የአአሳቴዩ በ2010 ዓ.ም. ልዩ የመግቢያ ፈተና በመስጠት ለተቀበላቸው ተማሪዎች ለሁለት ቀናት የሚቆይ የስልጠናና የውይይት መድረክ ጀመረ፡፡ የአአሳቴዩ ፕሬዘዳንት ዶ/ር ኑርልኝ ተፈራን ጨምሮ ሌሎች የዩኒቨርስቲው ከፍተኛ አመራር አካላት ከተማሪዎች ጋር ትውውቅ ያደረጉ ሲሆን  ፕሬዘዳንቱ በመሩት በመጀመሪያው ቀን ውይይት የውጤታማ  ትግበራ ልኬት (Deliverology)አሰራር ስርዓት እንዲ ...

Read more

The registration for the following PhD programs will be conducted on Wednesday, 18 October 2017 and Thursday, 19 October 2017 No. Department PhD Program 1 Food Science and Nutrition PhD in Food Science and Nutrition 2 Chemical Engineering PhD in ...

Read more

የአዲስ አበባ ሳይንስ እና ተክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ  በተከታታይ ት/ት ፕሮግራም ለማታው መርሃ-ግብር ለ2010 ዓ.ም ለመጀመሪያ ዲግሪ አመልካቾች በሙሉ ፤  1.ከቴክኒክና ሙያ ሌቭል 4 ዲፕሎማ ያመለከታችሁ የመግቢያ ፈተና የሚሰጠው በ27/01/2010 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ጀምሮ በዩኒቨርሲቲው ዋና ግቢ በመሆኑ ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ ከፈተና ሰዓት ቀደም ብላችሁ መገኘት ...

Read more

Student Dormitory Placement . . . ...

Read more

The entrance exam for all M.Sc. and PhD applicants for the College of Biological and Chemical engineering will be conducted on Friday September 29,2017 at 2 P.M.. . The entrance exam for all MBA applicants for the College of Natural and Social S ...

Read more