Announcements Events

የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የ10ኛ ዓመት የምስረታ በዓል አከባበር

የዩኒቨርሲቲያችንን የ10ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በሚከተለው መርሀግብር መሰረት ይከበራል

ሐሙስ 18/02/2014 ዓ.ም የጉብኝት ቀን ሲሆን ሁሉም ላቦራቶሪዎች እና ሌሎች የሚጎበኙ ክፍሎች ቀኑን ሙሉ ለጉብኝት ክፍት ስለሚደረጉ ሁላችሁም እንድትጎበኙ ተጋብዛችኋል፡፡

አርብ 19/02/2014 ዓ.ም. ቀን ከጧቱ 2፡30 ጀምሮ አ.አ.ሳ.ቴ.ዩን ለ10 ዓመታት ያገለገሉ የተቋሙ ሰራተኞች የሚመሰገኑበት እና እውቅና የሚሰጥበት መርኃ-ግብር በጉጉት የሚጠበቅ በመሆኑ እና ከዚህም በተጨማሪ ሌሎች በርካታ መርኃ-ግብሮች ስላሉ በዕለቱ በመገኘት የመርኃ-ግብሩ ተካፈይ ትሆኑ ዘንድ በአክብሮት ጥሪ ተደርጎላችኋል፡፡

 ቅዳሜ የጥራት ቀንና የመዝጊያ  መርኃ-ግብሮች በድምቀት ይከናወናሉ፡፡

Related posts

ለ2016 ዓ.ም ድህረ ምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

aastunew

Mid-term progress presentation workshop held on determining intrinsic vulnerability and state of groundwater to contamination Awash River Basin

aastunew

aastunew

Leave a Comment

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy