ማስታወቂያ
ለድህረ ምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ
የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ የድህረ-ምረቃ ት/ቤት ባሉት የተለያዩ የትምህርት መስኮች በመደበኛው እና በተከታታይ መረሃ-ግብሮች በ 2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሁለተኛ እና በሦስተኛ ዲግሪ ፕሮግራሞች ተማሪዎችን በሚከተሉት የትምህርት ክፍሎች ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡
በመደበኛው ፐሮግራም የሚሰጡ፡-
1) በጂኦሎጂ ትምህርት ክፍል በሁለተኛ እና በሦስተኛዲግሪ
Ø Master of Science Degree in Geology
Specialization Areas:
- Structural Geology and TectonicsPetrologyGeochemistrySedimentary GeologyHydrogeologyEconomic GeologyEngineering Geology
Ø Doctor of Philosophy Degree in Geology
Specialization Areas:
- Structural Geology and TectonicsPetrologyGeochemistrySedimentary GeologyHydrogeologyEconomic GeologyEngineering Geology
2) በኢንዱስትሪያል ኬሚስትሪ ትምህርት ክፍል በሁለተኛ እና በሦስተኛ ዲግሪ
Specialization Areas:
Ø Master of Science Degree in Industrial Chemistry
Ø Master of Science Degree in Analytical Chemistry and Instrumentation
Ø Doctor of Philosophy Degree in Chemistry
Specialization Areas:
- Analytical Chemistry
- Organic Chemistry
- Inorganic Chemistry
- Physical Chemistry
3) በፉድ ሳይንስና ኒውትሪሽን ትምህርት ክፍል በሁለተኛና በሦስተኛ ዲግሪ
Ø Master of Science Degree in Food Science and Nutrition
Ø Doctor of Philosophy Degree in Food Science and Nutrition
4) በባዮቴክኖሎጂ ትምህርት ክፍል በሁለተኛና በሦስተኛ ዲግሪ
Ø Master of Science Degree in Biotechnology
Specialization Areas:
- Agricultural Biotechnology
- Industrial and Environmental Biotechnology
Ø Doctor of Philosophy Degree in Biotechnology
Specialization Areas:
- Agricultural Biotechnology
- Industrial Biotechnology
- Environmental Biotechnology
5) በአርክቴክቸር ትምህርት ክፍል በሁለተኛ ዲግሪ
Ø Master of Science Degree in Architecture
Specialization Area:
- Advanced Architectural Design
6) በሲቪል ኢንጂነሪንግ ትምህርት ክፍል በሁለተኛና በሦስተኛ ዲግሪ
Ø Master of Science Degree in Civil Engineering
Specialization Areas:
- Structural EngineeringGeotechnical EngineeringConstruction Technology and ManagementHydraulic EngineeringRoad and Transport EngineeringWater Supply and Sanitary Engineering
Ø Doctor of Philosophy Degree in Civil Engineering
Specialization Areas:
- Structural EngineeringGeotechnical EngineeringConstruction Technology and ManagementHydraulic EngineeringWater Supply and Sanitary Engineering
7) በኬሚካል ኢንጂነሪንግ ትምህርት ክፍል በሁለተኛና በሦስተኛ ዲግሪ
Ø Master of Science Degree in Chemical Engineering
Specialization Areas:
- Chemical Process and Product Design
- Food Process Engineering
- Bio-energy Engineering
- Smart Materials Engineering
Ø Doctor of Philosophy Degree in Chemical Engineering
Specialization Areas:
- Chemical Process and Product Design
- Bio-energy Engineering
- Smart Materials Engineering
Ø Doctor of Philosophy Degree in Food Process Engineering
8) በኢንቫይሮመንታል ኢንጂነሪንግ ትምህርት ክፍል በሁለተኛና በሦስተኛ ዲግሪ
Ø Master of Science Degree in Environmental Engineering
- Doctor of Philosophy Degree in Environmental Engineering
9) በአሌክትሪካል እና ኮምፑውተር ኢንጂነሪንግ ትምህርት ክፍል በሁለተኛና በሦስተኛ ዲግሪ
Ø Master of Science Degree in Electrical and Computer Engineering
Specialization Areas:
- Communication Engineering
- Computer Engineering
- Power Engineering
Ø Doctor of Philosophy Degree in Electrical and Computer Engineering
Specialization Areas:
- Communication Engineering
- Computer Engineering
- Power Engineering
10) በአሌክትሮመካኒካል ኢንጂነሪንግ ትምህርት ክፍል በሁለተኛ ዲግሪ
Ø Master of Science Degree in Electromechanical Engineering
Specialization Area:
- Mechatronics Engineering
11) በሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ ትምህርት ክፍል በሁለተኛዲግሪ
Ø Master of Science Degree in Software Engineering
12) በመካኒካል ኢንጂነሪንግ ትምህርት ክፍል በሁለተኛና በሦስተኛ ዲግሪ
Ø Master of Science Degree in Mechanical Engineering
Specialization Areas:
- Thermal Engineering
- Mechanical Design
- Manufacturing Engineering
- Automotive Engineering
Ø Doctor of Philosophy Degree in Mechanical Engineering
Specialization Areas:
- Thermal Engineering
- Mechanical Design
- Manufacturing Engineering
- Automotive Engineering
13) በቢዝነስና ማኔጅመንት ትምህርት ክፍል በሁለተኛ ዲግሪ
Ø Master of Business Administration in Construction Management
Ø Master of Business Administration in Industrial Management
14) በማቲማቲክስ ዲቪዥን በሁለተኛና በሦስተኛ ዲግሪ
Ø Master of Science Degree in Computational Science
Ø Doctor of Philosophy Degree in Computational Science
15) በኤሮስፔስ ኢንጂንሪንግ ትምህርት ክፍል በሁለተኛና በሦስተኛ ዲግሪ
Ø Master of Science Degree in Space Engineering
Ø Master of Science Degree in Aeronautical Engineering
Ø Doctor of Philosophy Degree in Aerospace Engineering
ማሳሰቢያ፡-
- ለኤሮስፔስ ኢንጂንሪንግ የግል አመልካቾች ስፔስ ሳይንስና ጂኦስፓሻል ኢንስቲቲዩት በውድድር ስፖንሰር ያደርጋል፡፡
በተከታታይ ትምህርት መርሃ-ግብር (ቅዳሜ እና ዕሁድ ፕሮግራም)
1) በጂኦሎጂ ትምህርት ክፍል በሁለተኛ ዲግሪ
Ø Master of Science Degree in Geology
Specialization Areas:
- Structural Geology and TectonicsPetrologyGeochemistrySedimentary GeologyHydrogeologyEconomic GeologyEngineering Geology
2) በኢንዱስትሪያል ኬሚስትሪ ትምህርት ክፍል በሁለተኛ ዲግሪ
Specialization Areas:
Ø Master of Science Degree in Industrial Chemistry
Ø Master of Science Degree in Analytical Chemistry and Instrumentation
3) በፉድ ሳይንስና ኒውትሪሽን ትምህርት ክፍል በሁለተኛ ዲግሪ
Ø Master of Science Degree in Food Science and Nutrition
4) በባዮቴክኖሎጂ ትምህርት ክፍል በሁለተኛ ዲግሪ
Ø Master of Science Degree in Biotechnology
Specialization Areas:
- Agricultural Biotechnology
- Industrial and Environmental Biotechnology
5) በማቲማቲክስ ዲቪዥን በሁለተኛ ዲግሪ
Ø Master of Science Degree in Computational Science
6) በኬሚካል ኢንጂነሪንግ ትምህርት ክፍል በሁለተኛና በሦስተኛ ዲግሪ
Ø Master of Science Degree in Chemical Engineering
Specialization Areas:
- Chemical Process and Product Design
- Food Process Engineering
- Bio-energy Engineering
- Smart Materials Engineering
7) በኢንቫይሮመንታል ኢንጂነሪንግ ትምህርት ክፍል በሁለተኛ ዲግሪ
Ø Master of Science Degree in Environmental Engineering
8) በአሌክትሪካል እና ኮምፑውተር ኢንጂነሪንግ ትምህርት ክፍል በሁለተኛ ዲግሪ
Ø Master of Science Degree in Electrical and Computer Engineering
Specialization Areas:
- Communication Engineering
- Computer Engineering
- Power Engineering
9) በአሌክትሮመካኒካል ኢንጂነሪንግ ትምህርት ክፍል በሁለተኛ ዲግሪ
Ø Master of Science Degree in Electromechanical Engineering
Specialization Area:
- Mechatronics Engineering
- በመካኒካል ኢንጂነሪንግ ትምህርት ክፍል በሁለተኛ ዲግሪ
Ø Master of Science Degree in Mechanical Engineering
Specialization Areas:
- Thermal Engineering
- Manufacturing Engineering
- Automotive Engineering
11) በሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ ትምህርት ክፍል በሁለተኛ ዲግሪ
Ø Master of Science Degree in Software Engineering
12) በሲቪል ኢንጂነሪነግ ትምህርት ክፍል በሁለተኛ ዲግሪ
Ø Master of Science Degree in Civil Engineering
Specialization Areas:
- Structural EngineeringGeotechnical EngineeringConstruction Technology and ManagementHydraulic EngineeringRoad and Transport EngineeringWater Supply and Sanitary Engineering
- በቢዝነስና ማኔጅመንት ትምህርት ክፍል በሁለተኛ ዲግሪ
Ø Master of Business Administration in Construction Management
Ø Master of Business Administration in Industrial Management
ማሳሰቢያ፡-
- በተከታታይ ትምህርት ፕሮጋራም የግል አመልካች ተማሪዎች በተገቢው ቁጥር ልክ ተመዘገበው መስፈርቱን አሟልተው ካለፉ የምንቀበል ይሆናል፡፡
የመግቢያ መስፈርት
ለሁለተኛ ዲግሪ
- በተዛማጅ የትምህርት መስክ በመጀመሪያ ዲግሪ ከታወቀ ተቋም የተመረቀ/ች
- አጠቃላይ አማካኝ ውጤት ለሴት 2.5 እና ለወንድ 2.75 ነጥብ በላይ ያለው/ላት
- ለ Master of Business Administration ፕሮግራም አመልካቾች ቢያንስ የሶስት ዓመት የኢንዱስትሪ የስራ ልምድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- የዩኒቨርሲቲውን የመግቢያ ፈተና የሚያልፍ/የምታልፍ (ለሁሉም የማስተርስ ትምህርት አመልካቾች የፅሑፍ ፈተናው እንደ ባለፈው ዓመት ጠቅላላ ዕውቀት (aptitude) የሚይዝ ሲሆን በውስጡም በአብዛኛው እንግሊዝኛ እና ቀሪው ሒሳብ፤ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ነክ ጥያቄወችንም ያካትታል፡፡)
ለሦስተኛ ዲግሪ
- በመጀመሪያ ዲግሪ በተዛማጅ የትምህርት መስክ ከታወቀ ተቋም የተመረቀ/ች
- በሁለተኛ ዲግሪ በተዛማጅ የትምህርት መስክ ከታወቀ ተቋም የተመረቀ/ች
- የሁለተኛ ዲግሪ የመመረቂያ ጽሑፍ ውጤት ቢያንስ “Good” ያለው/ላት
- ለሦስተኛ ዲግሪ ለሚያደርጉት ጥናት ከአምስት ገጽ ያልበለጠ ፕሮፖዛል ማቅረብ የሚችል/የምትችል
- የዩኒቨርሲቲውን የመግቢያ ፈተና የሚያልፍ/የምታልፍ፡፡
የማመልከቻ ቦታ - ማንኛውም አመልካች በዩኒቨርሲቲው ድህረ-ገፅ ላይ ለዚሁ መመዝገቢያ ተብሎ የተዘጋጀውን ሊንክ በመከተል www.aastu.edu.et/Application ONLINE መመዝገብ አለበት፡፡
የማመልከቻ ጊዜ
- ከሐምሌ 19- ነሐሴ 19/2015 ዓ.ም ብቻ
የሚያስፈልጉ ማስረጃዎች
- የትምህርት ማስረጃ ዲግሪ እና ትራንስክሪፕት ዋናውን እና ፎቶ ኮፒ
- ያለባቸውን የወጪ መጋራት ክፍያ ከፍለው የጨረሱና ኦፊሻል ትራንስክሪፕት ከተማሩበት ዩኒቨርስቲ በምዝገባ ወቅት ማስላክ የሚችሉ
- በመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋም በማስተማር ላይ ያሉ ይህንኑ የሚገልጽ ደብዳቤ እና ኦፊሻል እንዲላክላችው የሚጠይቅ ደብዳቤ
- አራት 3በ4 የሆኑ ፎቶ ግራፎች
- ከመስሪያ ቤት የድጋፍ ደብዳቤ
- የስፖንሰር ሺፕ ማስረጃ
- ሁለት ሪኮመንዴሽን ደብዳቤ
- ሞቲቬሽን ደብዳቤ
- የሥራ ልምድ ማስረጃ (ካለዎት)
- የ publication ማስረጃ (ካለዎት) እና
- የመመዝገቢያ ክፍያ አምስት መቶ /500/ ብር በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000007971544 የተከፈለበት ደረሰኝ
ማሳሰቢያ፡-
- ማንኛውም አመልካች በዩኒቨርሲቲው ድህረ-ገፅ ላይ ለዚሁ መመዝገቢያ ተብሎ የተዘጋጀውን ሊንክ በመከተል www.aastu.edu.et/Application ONLINE መመዝገብ አለበት፡፡
- የዩኒቨርሲቲው የመግቢያ ፈተና ቀን በውስጥ ማስታወቂያ እና በዩኒቨርሲቲው ድህረ-ገፅ የሚገለፅ ይሆናል፡፡
አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ
for more download this attachement